https://amh.sputniknews.africa
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ
Sputnik አፍሪካ
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ የሩሲያ መጻሕፍት ከድንቅ ሥነ-ጽሑፋዊ አቅማቸው ባሻገር፤ ከኢትዮጵያ ጋር በእምነት፣ ባሕል እና እሳቤ ያላቸው መመሳሰል፤ በሀገሪቱ ከፍተኛ ተወዳጅነትን እንዲያተርፉ ምክንያት... 18.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-18T20:00+0300
2026-02-18T20:00+0300
2026-02-18T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/12/3292530_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_fe374c021a9e223bad6be4961a3358e7.jpg
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ የሩሲያ መጻሕፍት ከድንቅ ሥነ-ጽሑፋዊ አቅማቸው ባሻገር፤ ከኢትዮጵያ ጋር በእምነት፣ ባሕል እና እሳቤ ያላቸው መመሳሰል፤ በሀገሪቱ ከፍተኛ ተወዳጅነትን እንዲያተርፉ ምክንያት መሆኑን አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ሰው ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጠው አስተያየት ገልጿል። "መጻሕፍቱ የእኛን ባሕል፣ የእኛን ሰዎች፣ የእኛን አስተሳሰብ እና የእኛን እምነት ይመስላሉ። የራሽያን ድርሰት ማንበብ የራስህን ድርሰት እንደማንበብ ያህል ነበር። በዚህም ሩሲያ በእኛ ሀገር የንባብ ባሕል ላይ መዋጮ አላት።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ
Sputnik አፍሪካ
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ
2026-02-18T20:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/12/3292530_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2d178aaea32125d15b9573ca54a2845e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ
20:00 18.02.2026 (የተሻሻለ: 20:04 18.02.2026) አፋችንን ያሟሸነው በበሰሉ የሩሲያ መጻሕፍት ነው - አርቲስት ስዩም ተፈራ
የሩሲያ መጻሕፍት ከድንቅ ሥነ-ጽሑፋዊ አቅማቸው ባሻገር፤ ከኢትዮጵያ ጋር በእምነት፣ ባሕል እና እሳቤ ያላቸው መመሳሰል፤ በሀገሪቱ ከፍተኛ ተወዳጅነትን እንዲያተርፉ ምክንያት መሆኑን አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ሰው ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
"መጻሕፍቱ የእኛን ባሕል፣ የእኛን ሰዎች፣ የእኛን አስተሳሰብ እና የእኛን እምነት ይመስላሉ። የራሽያን ድርሰት ማንበብ የራስህን ድርሰት እንደማንበብ ያህል ነበር። በዚህም ሩሲያ በእኛ ሀገር የንባብ ባሕል ላይ መዋጮ አላት።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X