በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የአፍሪካ ውክልና ሊረጋገጥ ይገባል - የጋምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የአፍሪካ ውክልና ሊረጋገጥ ይገባል - የጋምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አፍሪካ በራሷ እና በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች የውሳኔ አሰጣጥ ላይ ያላትን ተሳትፎ ለማረጋገጥ፤ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ አስገዳጅ መሆኑን ሴሪንግ ሞዱ ንጂ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አፍሪካ እየጠየቀች ያለችው ፍትሐዊ ውክልናን ብቻ ነው። የአፍሪካ ድምጽ ሊሰማ ይገባል። በተጨማሪም አፍሪካን የሚነኩ ፈታኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙን ለችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ የመስጠት ባሕልን ማጎልበት አለብን።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0