https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ ኩባንያዎቹ በዘርፉ ትብብር ለመፍጠር አስቻይ ዕድሎችን እየፈተሹ እንደሚገኙ በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።“በእርግጥም የሩሲያ... 18.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-18T19:30+0300
2026-02-18T19:30+0300
2026-02-18T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/12/3291855_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_fb56d2136cd3fd6ccf6453845ad68ae9.jpg
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ ኩባንያዎቹ በዘርፉ ትብብር ለመፍጠር አስቻይ ዕድሎችን እየፈተሹ እንደሚገኙ በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።“በእርግጥም የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ማዕድን ማውጣት ላይ ለመሠማራት ፍላጎት አላቸው። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየጎበኙና የትብብር ዕድሎችን እየመረመሩ ይገኛሉ። ሀገራችን ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ስላላት እና የውጭ ኩባንያዎችም በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ላይ በንቃት ኢንቨስት እያደረጉ በመሆኑ ይህ ሂደት ተጨባጭ ውጤት እንደሚያመጣ ተስፋ አደርጋለሁ” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/12/3291855_46:0:755:532_1920x0_80_0_0_ca44a952343107a25ae25047669d7e4c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ
19:30 18.02.2026 (የተሻሻለ: 19:34 18.02.2026) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለፀ
ኩባንያዎቹ በዘርፉ ትብብር ለመፍጠር አስቻይ ዕድሎችን እየፈተሹ እንደሚገኙ በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
“በእርግጥም የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ማዕድን ማውጣት ላይ ለመሠማራት ፍላጎት አላቸው። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየጎበኙና የትብብር ዕድሎችን እየመረመሩ ይገኛሉ። ሀገራችን ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ስላላት እና የውጭ ኩባንያዎችም በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ላይ በንቃት ኢንቨስት እያደረጉ በመሆኑ ይህ ሂደት ተጨባጭ ውጤት እንደሚያመጣ ተስፋ አደርጋለሁ” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X