በአኅጉሪቱ እሴት የተጨመረባቸው ምርቶች ግብይትን ማሳደግ አለብን - የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ

ሰብስክራይብ

በአኅጉሪቱ እሴት የተጨመረባቸው ምርቶች ግብይትን ማሳደግ አለብን - የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ

ሀገራት ቀረጥን ጨምሮ ለአፍሪካ የእርስ በእርስ ግብይት እንቅፋት የሆኑ ጉዳዮችን ለመፍታት፤ ይበልጥ ተቀራርበው መሥራት እንዳለባቸው ክላቨር ጋቴቴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬታማ እንዲሆን የፖለቲካ ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው። በእያንዳንዱ ምርቶች ላይ እሴት የመጨመር ባሕልም ሊያድግ ይገባል" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0