ኪነ-ጥበብ ለኢትዮ-ሩሲያ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር የላቀ እገዛ ይኖረዋል - አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ

ሰብስክራይብ

ኪነ-ጥበብ ለኢትዮ-ሩሲያ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መጠናከር የላቀ እገዛ ይኖረዋል - አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ

የኢትዮጵያ ፊልም ሠሪዎች ማኅህበር ፕሬዚዳንት፤ ሀገራቱ ያላቸውን ጥንታዊ ወዳጅነት እና ትብብር በሚዘክሩ ጉዳዮች ላይ ይበልጥ ተቀራርበው መሥራት እንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።

"ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በታሪክ፣ ባሕል እና ሐይማኖት ሰፊ ትስስር አላቸው። እነዚህን ነገሮች ጭብጥ አድርጎ በትብብር መሥራት ግንኙነቱን ይበልጥ ለማሳደግ ይረዳል" ሲል ተናግሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0