የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሚያዝያ ወር ሦስት አዳዲስ የሀገር ውስጥ አየር ማረፍያዎችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሚያዝያ ወር ሦስት አዳዲስ የሀገር ውስጥ አየር ማረፍያዎችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሚያዝያ ወር ሦስት አዳዲስ የሀገር ውስጥ አየር ማረፍያዎችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.02.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ሚያዝያ ወር ሦስት አዳዲስ የሀገር ውስጥ አየር ማረፍያዎችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው

አየር መንገዱ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል የሚገኙትን የነገሌ ቦረና፣ ጎሬ መቱ፣ እና ደብረ ማርቆስ ኤርፖርቶች በማስመረቅ የበረራ አገልግሎት እንደሚያስጀምር አስታውቋል።

አየር መንገዱ አሁን ላይ 23 የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎች እንዳሉት ይታወቃል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0