የማዳጋስካር የሽግግር ፕሬዚዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ሩሲያ ገቡ

ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር የሽግግር ፕሬዚዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ሩሲያ ገቡ

ራንድሪያኒሪና ሞስኮ ሲደርሱ የክብር አቀባበል ተደረጎላቸዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ ሐሙስ ከፑቲን ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ክሬምሊን ቀደም ሲል አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0