ስኬታማ ንግድን ከቀድሞ ቅኝ ገዢዎች ጋር ማያያዝ አይገባም - የፓን አፍሪካ ካፒታል ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

ስኬታማ ንግድን ከቀድሞ ቅኝ ገዢዎች ጋር ማያያዝ አይገባም - የፓን አፍሪካ ካፒታል ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ አኅጉሪቱን ቁልፍ የገበያ መዳረሻ አድርጎ የማየት እሳቤ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚያስፈልግ ክሪስ ኦሺፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አሁንም ድረስ ከቅኝ ገዥዎች ጋር የሚደረግ ንግድን ለስኬት ቁልፍ አድርጎ የመውሰድ ዝንባሌ አለ። በዚህም አኅጉሪቱ በበቂ ሁኔታ እርስ በእርስ እየተገበያየች አይደለም። ለምዕራባዊያን ጥሬ ዕቃ እየሸጥን ያለቁ ምርቶችን መግዛት እስካላቆሞን ድርስ የንግድ ሚዛናችን ሊጠበቅ አይችልም" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0