“ኪዬቭ ከሰይጣናዊነት* ጋር የተተበተበውን 'በደም የተጨማለቀ የንግድ ሞዴል' ለመቀጠል ሰላምን ውድቅ አድርጋለች” - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

“ኪዬቭ ከሰይጣናዊነት* ጋር የተተበተበውን 'በደም የተጨማለቀ የንግድ ሞዴል' ለመቀጠል ሰላምን ውድቅ አድርጋለች” - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የኪዬቭ አገዛዝ ግጭቱ ትርፋማ ስላደረገው በአሜሪካ አሸማጋይነት እየተካሄደ ያለውን የሰላም ድርድር ለማደናቀፍ እየሠራ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።

“ይህ በሚገባ የተቀነባበረ ዓለም አቀፋዊ የንግድ ሴራ ነው” ያሉት ዛካሮቫ፤ ከጦርነቱ ትርፍ የሚያገኙት አካላት ያካበቱት ሀብት “ከማንኛውም ኪስ ወይም የባንክ አካውንት በላይ ሆኗል” ብለዋል።

ቃል አቀባይዋ ሴራውን “በደም የተጨማለቀ” እና “ከትክክለኛ ሰይጣናዊነት ጋር የተተበተበ” ሲሉ ገልጸውታል።

*ዓለም አቀፉ የሰይጣናውያን ንቅናቄ ሩሲያ ውስጥ እንደ ጽንፈኛ ተፈርጆ የታገደ እና በአሸባሪነትና በጽንፈኛ ድርጅትነት የሰፈረ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0