https://amh.sputniknews.africa
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ አፍሪካዊያን ለአኅጉራዊ ጉዳዮች ከተባበሩት መንግሥታት መፍትሔዎችን ከመጠበቅ ይልቅ፤ በዓለም ፖለቲካ ውስጥ 'እንደ ተባበሩት አፍሪካውያን' መንቀሳቀስ እንዳለባቸው... 17.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-17T20:03+0300
2026-02-17T20:03+0300
2026-02-17T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/11/3282973_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_243fbb7517968d17c1ed253f202c4645.jpg
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ አፍሪካዊያን ለአኅጉራዊ ጉዳዮች ከተባበሩት መንግሥታት መፍትሔዎችን ከመጠበቅ ይልቅ፤ በዓለም ፖለቲካ ውስጥ 'እንደ ተባበሩት አፍሪካውያን' መንቀሳቀስ እንዳለባቸው መኪ ኤል ሞግራቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ "ትራምፕ የአንድ ዋልታ አገዛዝን ለመጫን እየሞከሩ ነው። ነገር ግን አይችሉም። ምክንያቱም ዩናይትድ ስቴትስ ራሷ በውስጧ ተከፋፍላለች።...አፍሪካውያን አኅጉራቸውን መንከባከብ እና ጉዳዮቻቸውን መምራት አለባቸው" ሲሉ ተንታኙ ያበክራሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ
2026-02-17T20:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/11/3282973_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f65331f67315ef15fc4b088179303b8c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ
20:03 17.02.2026 (የተሻሻለ: 20:04 17.02.2026) የአንድ ዋልታ አገዛዝ ከዚህ በኃላ አይሳካም - የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ
አፍሪካዊያን ለአኅጉራዊ ጉዳዮች ከተባበሩት መንግሥታት መፍትሔዎችን ከመጠበቅ ይልቅ፤ በዓለም ፖለቲካ ውስጥ 'እንደ ተባበሩት አፍሪካውያን' መንቀሳቀስ እንዳለባቸው መኪ ኤል ሞግራቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
"ትራምፕ የአንድ ዋልታ አገዛዝን ለመጫን እየሞከሩ ነው። ነገር ግን አይችሉም። ምክንያቱም ዩናይትድ ስቴትስ ራሷ በውስጧ ተከፋፍላለች።...አፍሪካውያን አኅጉራቸውን መንከባከብ እና ጉዳዮቻቸውን መምራት አለባቸው" ሲሉ ተንታኙ ያበክራሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X