በውኃ ሐብት አጠቃቀም ላይ ራስ ወዳድነትን ማስወገድ አለብን - የቦትስዋና የውሃ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

በውኃ ሐብት አጠቃቀም ላይ ራስ ወዳድነትን ማስወገድ አለብን - የቦትስዋና የውሃ ሚኒስትር

የአኅጉሪቱ የውኃ ኃብት ከግጭት ይልቅ የትብብር መንስኤ እንዲሆን ሀገራት ለፍትሐዊ ተጠቃሚነት መርሕ ተገዢ መሆን እንዳለባቸው ኦኔቴሴ ራሞጋፒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በደቡባዊ አፍሪካ ውኃን እንዴት መጋራት እንደምንችል የሚወስኑ ኮሚሽኖችን አቋቁመናል። በኮሚሽኖቹ በኩል ሕጎችን እናወጣለን። በዚህም ሌላ ሀገር ውኃ ቢፈልግ የአዋጭነት ጥናት ተደርጎ ሌሎች ሀገራት ሳይታወኩ ውኃ እንዴት እንደምንጋራ እንወስናለን" ሲሉ የመጡበትን ክልል ተሞክሮ አካፍለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0