አውሮፓውያን በአፍሪካ የዘረጓቸው የባቡር መስመሮች መዳረሻቸው ማዕድን ማውጫዎችም ነበሩ - የጋና ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ

ሰብስክራይብ

አውሮፓውያን በአፍሪካ የዘረጓቸው የባቡር መስመሮች መዳረሻቸው ማዕድን ማውጫዎችም ነበሩ - የጋና ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ

በኃይማኖት እና አኅጉሪቱን በማሠልጠን ስም ወደ አፍሪካ የመጡ አውሮፓዊያን፤ የባሪያ ንግድን ጨምሮ በርካታ ወንጀሎችን መፈጸማቸውን የፕሬዚዳንቱ የማካካሻ ፍትሕ ልዩ መልዕክተኛ ኤክዎው ስፒዮ-ጋርብራህ (ዶ/ር) ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"...ሐብታችንን በማውጣትም ረድተዋል፡፡ የገነቧቸው የባቡር መስመሮች...ሁልግዜም ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ ሳይሆን ማዕድናት እና ሃብት ወደሚወጡባቸው አአቅጣጫዎች ይሄዱ ነበር" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0