የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ፈጣን የሕክምና ምርመራ መሣሪያዎችን ለማምረት ስምምነት ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ እና ሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ፈጣን የሕክምና ምርመራ መሣሪያዎችን ለማምረት ስምምነት ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ፈጣን የሕክምና ምርመራ መሣሪያዎችን ለማምረት ስምምነት ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.02.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ፈጣን የሕክምና ምርመራ መሣሪያዎችን ለማምረት ስምምነት ተፈራረሙ

በኢትዮጵያ የሩሲያ የንግድ ተልዕኮ ቢሮ ውስጥ በተደረገ ድርድር፤ የሩሲያው 'ራፒድ ባዮ' እና የኢትዮጵያው 'ቅጥራን ማኑፋክቸሪንግ ሜዲካል ኢኪዮፕመንት ትሬዲንግ' የጋራ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

የስምምነቱ ዓላማ የሩሲያን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ኢትዮጵያ ውስጥ ፈጣን የሕክምና ምርመራ መሣሪያዎችን ማምረት እንደሆነ በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0