https://amh.sputniknews.africa
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገፃቸው ባጋሩት ጽሁፍ፤ “ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ልውውጣችን በቱርክዬ... 17.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-17T15:52+0300
2026-02-17T15:52+0300
2026-02-17T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/11/3278717_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_4370203c8f9f2436de2d6d0130e11bf7.jpg
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገፃቸው ባጋሩት ጽሁፍ፤ “ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ልውውጣችን በቱርክዬ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ጥልቅ የአጋርነት ጥንካሬ የሚያንጸባርቅ ነው” ብለዋል።”ከአንካራ እስከ አዲስ አበባ፤ በሁለቱ ጥንታዊ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክሩ እና ዘላቂ ትስስርን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ውይይቶች እንዲኖሩን እመኛለሁ።” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ
2026-02-17T15:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/11/3278717_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_99e836b0955520febd370a5228baea8a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ
15:52 17.02.2026 (የተሻሻለ: 16:44 17.02.2026) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ ገቡ
ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገፃቸው ባጋሩት ጽሁፍ፤ “ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ልውውጣችን በቱርክዬ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ጥልቅ የአጋርነት ጥንካሬ የሚያንጸባርቅ ነው” ብለዋል።
”ከአንካራ እስከ አዲስ አበባ፤ በሁለቱ ጥንታዊ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክሩ እና ዘላቂ ትስስርን የሚያረጋግጡ ውጤታማ ውይይቶች እንዲኖሩን እመኛለሁ።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X