ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን ለተጨማሪ ወጪ እና ገቢ ንግድ በአማራጭነት ለመጠቀም ያለመ ውይይት ከጅቡቲ ጋር አካሄደች
16:03 17.02.2026 (የተሻሻለ: 16:44 17.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን ለተጨማሪ ወጪ እና ገቢ ንግድ በአማራጭነት ለመጠቀም ያለመ ውይይት ከጅቡቲ ጋር አካሄደች
በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ ቡድን በታጁራ አጠቃቀም ዙሪያ ከወደቡ አስተዳዳሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
በውይይቱም የታጁራ ወደብን አቅም በማሳደግ እና በመጠቀም የአፈር ማዳበሪያ ወደ ኢትዮጵያ ስለማስገባት ምክክር መደረጉን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ፤ ወደቡን ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ማስገባት የየብስ ርቀትን በ60 ኪሎ ሜትር እንደሚቀንስ እና የሎጅስቲክስ ዘርፉን እንደሚያፋጥን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia