መንግሥት 90% እየድጎመ ያሰቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱመንግሥት 90% እየድጎመ ያሰቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ
መንግሥት 90% እየድጎመ ያሰቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.02.2026
ሰብስክራይብ

መንግሥት 90% እየድጎመ ያሰቀጠለው የስፖርት ዘርፍ ራሱን እንዲችል የስፖርት ፈንድ ሊቋቋም መሆኑ ተገለፀ

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች የስፖርት ልማትና አስተዳደር አዋጅን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፣ አዋጭ ሥልት ተቀይሶ ስፖርት ራሱን የቻለ ፈንድ ተቋቁሞለት ከመንግሥት እንዲላቀቅ በረቂቅ አዋጁ መካተቱን ተናግረዋል፡፡

በረቂቅ አዋጁ የፌዴራል ስፖርት ልማት ፈንድ እንደሚቋቋም፣ ድጋፉንና ፈንዱ የሚተዳደርበትን በተመለከተ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እንደሚያወጣ ተደንግጓል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0