አፍሪካ ሐብቷን መጠቀም አለመቻሏ ትልቅ ህመም ነው - የጋና የሥራ እና ሰራተኞች ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ሐብቷን መጠቀም አለመቻሏ ትልቅ ህመም ነው - የጋና የሥራ እና ሰራተኞች ሚኒስትር

ራሺድ ፔልፑኦ፣ ለወጣቶቻችን የሥራ ዕድሎችን ለማስፋት እና ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ፤ በአነስተኛ እና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም በስታርትአፖች ላይ በትኩረት ላይ መስራት እንደሚገባ አዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው 9ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም  ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ፣ "የዚህ ሁሉ ነገር መሰረት ትምህርት በመሆኑ የትምህርት ሥርዓታችንን ማስተካከል አለብን። ወጣቱ የአንድነት አስፈላጊነትን እንዲያደንቅ፣ ድህነትን እንዲታገል እና አኅጉሪቱን ወደ ልማት ምህዋር እንዲመልስ ማድረግ ይገባል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0