በ8 ዓመቴ ከኢትዮጵያ ብወጣም አገሪቱ ግን ፈጽሞ ከውስጤ አልወጣችም - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ

ሰብስክራይብ

በ8 ዓመቴ ከኢትዮጵያ ብወጣም አገሪቱ ግን ፈጽሞ ከውስጤ አልወጣችም - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ

በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ባህልን ጠብቆ ማቆየትን እና ለልጆቻቸው ማስተማርን ቀዳሚ ተግባራቸው ሊያደርጉ እንደሚገባ የቀድሞ የበረዶ ላይ መንሸራተት (ስኪንግ) አትሌት ሮቤል ተ/ማርያም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ ተናግሯል።

"ባሕልህን ለልጆችህ ካላስተላለፍክ ከመነሻቸው ጋር ሊገናኙ አይችሉም። የሚያሳዝነው ደግሞ ውሎ አድሮ ወደ መነሻቸው መሄድ ይፈልጋሉ። ልጆች ባሕል እና ታሪክን ስታስተምሯቸው መጀመሪያ ላይ እምብዛም ላይወዱት ቢችሉም፤ እያደጉ ሲመጡ ግን  በጣም ያደንቁታል።" ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0