https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ እ.አ.አ በ1996 በተካሄደው የክረምት ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በበረዶ ላይ መንሸራተት (ስኪንግ) ስፖርት ወክሎ የተሳተፈው ሮቤል ተ/ማርያም፣... 16.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-16T17:52+0300
2026-02-16T17:52+0300
2026-02-16T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/10/3267663_0:140:640:500_1920x0_80_0_0_890a5a8458d0cd92fdf610db059ec377.jpg
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ እ.አ.አ በ1996 በተካሄደው የክረምት ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በበረዶ ላይ መንሸራተት (ስኪንግ) ስፖርት ወክሎ የተሳተፈው ሮቤል ተ/ማርያም፣ ውድድሩ የማይረሳ አስደናቂ ስሜት ፈጥሮበት ማለፉን ይገልጻል። "ተሳትፎው በ80ዎቹ የጀመረ ሕልሜ ነበር። እ.አ.አ እውን እከኪሆን ድረስም ረጅም ዓመታትን ወስዷል። በኦሎምፒኩ ላይ መሳተፌ የብዙ ድካሜ ዋጋ ስለነበር ግዙፍ ስሜት ነበረው።" ብሏል፡፡ ሮቤል ኢትዮጵያውያን በማይታወቁበት የስፖርት አይነት ተሳትፎውን ለማረጋገጥ ያደረግውን ጉዞ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተርኳል፤ ቪዲዮውን ይመልከቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ
2026-02-16T17:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/10/3267663_0:80:640:560_1920x0_80_0_0_465cd9ae4a6242b39356c7d60d57a0ec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ
17:52 16.02.2026 (የተሻሻለ: 17:54 16.02.2026) ኢትዮጵያን በክረምት ኦሎምፒክ መወከል የልጅነት ሕልሜ ነበር - የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክረምት ኦሎምፒክ ተሳታፊ
እ.አ.አ በ1996 በተካሄደው የክረምት ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን በበረዶ ላይ መንሸራተት (ስኪንግ) ስፖርት ወክሎ የተሳተፈው ሮቤል ተ/ማርያም፣ ውድድሩ የማይረሳ አስደናቂ ስሜት ፈጥሮበት ማለፉን ይገልጻል።
"ተሳትፎው በ80ዎቹ የጀመረ ሕልሜ ነበር። እ.አ.አ እውን እከኪሆን ድረስም ረጅም ዓመታትን ወስዷል። በኦሎምፒኩ ላይ መሳተፌ የብዙ ድካሜ ዋጋ ስለነበር ግዙፍ ስሜት ነበረው።" ብሏል፡፡
ሮቤል ኢትዮጵያውያን በማይታወቁበት የስፖርት አይነት ተሳትፎውን ለማረጋገጥ ያደረግውን ጉዞ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተርኳል፤ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X