የሩሲያ ሠራዊት በዛፖሮዢዬ ክልል የሚገኘውን የትስቬትኮቮዬ ሰፈራ ነፃ ማውጣቱን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
20:18 15.02.2026 (የተሻሻለ: 20:34 15.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ሠራዊት በዛፖሮዢዬ ክልል የሚገኘውን የትስቬትኮቮዬ ሰፈራ ነፃ ማውጣቱን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው፣ የሩሲያ ጦር እያደረገ ያለው ይህ ግስጋሴ በዛፖሮዢዬ ክልል የሚገኙ ሌሎች ሰፈራዎችን ነፃ ለማውጣት መንገድ ይከፍታል።
ሚኒስቴሩ መንደሩን ለመቆጣጠር የተደረገውን ውጊያ የሚያሳይ ምስል ይፋ አድርጓል።
የሩሲያ ጦር ከጎርጎሮሳውያኑ 2026 መጀመሪያ አንስቶ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣ ውስጥ በሁሉም አቅጣጫዎች ግስጋሴውን የቀጠለ ሲሆን፣ በዶንባስ እና ከዚያም ባሻገር ያሉ ሰፈሮችን በተከታታይ ነፃ እያወጣ እንዲሁም በድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጠና እያሰፋ ይገኛል።
በዩክሬን እየተካሄደ ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ልዩ ትንታኔ እዚህ ያንብቡ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia
/