https://amh.sputniknews.africa
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡ
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡየአፍሪካ ሕብረት ለሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌደሬሽን "አዲስ አቀራረብ" እንደሚከተል ካስታወቀ በኋላ፣... 15.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-15T20:02+0300
2026-02-15T20:02+0300
2026-02-15T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0f/3259282_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d51db3e08eb275e30a74b9af7af4405b.jpg
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡየአፍሪካ ሕብረት ለሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌደሬሽን "አዲስ አቀራረብ" እንደሚከተል ካስታወቀ በኋላ፣ ኦጋዱጉ ይህንን የአካሄድ ለውጥ በበጎ እንደምትቀበለው ካራሞኮ ዣን ማሪ ትራኦሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"አዲሱ አመራር ነገሩን ተረድቶ ወደ ዋናው ምንጭ ለመሄድ፣ መረጃ ለመሰብሰብ፣ ለመስማት እና ለመረዳት መወሰኑ አስደስቶናል። ምክንያቱም ትክክለኛ መልስ ለመስጠት ብቸኛው መንገድ ይሄው ነው። ይህ ለተማሪዎች ውጤት ለመስጠት የሚሆን የቤት ስራ ሳይሆን፣ እውነታ መሠረት ባደረገ መልኩ ተግባራዊ የመሆን ጉዳይ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።የሽብርተኝነት ጉዳይ የምዕራብ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን የመላው አሕጉር ስጋት መሆኑን ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተው የተናገሩ ሲሆን፣ የማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የደህንነት ስኬቶች ለመላው አፍሪካ የሚጠቅሙ መሆናቸውን አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡ
2026-02-15T20:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0f/3259282_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_06a28a6f1fdd80cbed3fbf43ff483246.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡ
20:02 15.02.2026 (የተሻሻለ: 20:04 15.02.2026) ከአፍሪካ ሕብረት ጋር እየተፈጠረ ያለው መቀራረብ - የቡርኪና ፋሶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ‘እውነታን መሠረት ያደረገ’ ግንኙነት እንዲሰፍን ጥሪ አቀረቡ
የአፍሪካ ሕብረት ለሳህል ሀገራት ጥምረት ኮንፌደሬሽን "አዲስ አቀራረብ" እንደሚከተል ካስታወቀ በኋላ፣ ኦጋዱጉ ይህንን የአካሄድ ለውጥ በበጎ እንደምትቀበለው ካራሞኮ ዣን ማሪ ትራኦሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"አዲሱ አመራር ነገሩን ተረድቶ ወደ ዋናው ምንጭ ለመሄድ፣ መረጃ ለመሰብሰብ፣ ለመስማት እና ለመረዳት መወሰኑ አስደስቶናል። ምክንያቱም ትክክለኛ መልስ ለመስጠት ብቸኛው መንገድ ይሄው ነው። ይህ ለተማሪዎች ውጤት ለመስጠት የሚሆን የቤት ስራ ሳይሆን፣ እውነታ መሠረት ባደረገ መልኩ ተግባራዊ የመሆን ጉዳይ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
የሽብርተኝነት ጉዳይ የምዕራብ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን የመላው አሕጉር ስጋት መሆኑን ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተው የተናገሩ ሲሆን፣ የማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ የደህንነት ስኬቶች ለመላው አፍሪካ የሚጠቅሙ መሆናቸውን አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X