በሱማሌ ክልል የምትገኘው ዲግ ከተማ በፀሐይ ኃይል ፕሮጀክት የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነች
19:45 15.02.2026 (የተሻሻለ: 19:54 15.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በሱማሌ ክልል የምትገኘው ዲግ ከተማ በፀሐይ ኃይል ፕሮጀክት የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነች
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ፣ በ200 ሚሊዮን ብር የተገነባውን 350 ኪሎ ዋት ኃይል የሚያመነጨውን ፕሮጀክት በስፍራው ተገኝተው ሥራ መጀመሩን አብስረዋል።
በስፍራው የተገኙት ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተወካይ 8,369 የከተማና የገጠር መንደሮች የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን ገልጸዋል፡፡
ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ርቀው የሚገኙ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎችን ደግሞ በፀሃይ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር መረጃ አያሳያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X


