https://amh.sputniknews.africa
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሀመድ አሊ ናፍቲ፣ አገራቸው ለአፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት የነበራትን ታሪካዊ አስተዋጽኦ በኢኮኖሚያዊ ትብብር ለመድገም እየሰራች መሆኑን... 15.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-15T19:40+0300
2026-02-15T19:40+0300
2026-02-15T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0f/3258300_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3e8e88d51dcfee3077a145107225dd1c.jpg
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሀመድ አሊ ናፍቲ፣ አገራቸው ለአፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት የነበራትን ታሪካዊ አስተዋጽኦ በኢኮኖሚያዊ ትብብር ለመድገም እየሰራች መሆኑን ከአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል። "አሁን ደግሞ ይበልጥ በኢኮኖሚ እና ንግድ ትብብሮች ላይ እየሰራን ነው። ከትምህርት፣ የሴቶች አቅም ግንባታ እና ከሙያ ስልጠና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መጋፈጥ እና መፍትሔ መስጠትም ያስፈልጋል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-02-15T19:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0f/3258300_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d591d3350527982df8384e62052c5394.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
19:40 15.02.2026 (የተሻሻለ: 19:44 15.02.2026) ነፃ የንግድ ቀጣናው እጅ ለእጅ ተያይዘን ልንሰራበት የሚገባ አዲስ መስክ ነው - የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
መሀመድ አሊ ናፍቲ፣ አገራቸው ለአፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት የነበራትን ታሪካዊ አስተዋጽኦ በኢኮኖሚያዊ ትብብር ለመድገም እየሰራች መሆኑን ከአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል።
"አሁን ደግሞ ይበልጥ በኢኮኖሚ እና ንግድ ትብብሮች ላይ እየሰራን ነው። ከትምህርት፣ የሴቶች አቅም ግንባታ እና ከሙያ ስልጠና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መጋፈጥ እና መፍትሔ መስጠትም ያስፈልጋል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X