#Viral | በሙኒክ የደህንነት ኮንፈረንስ ሜርዝ እና ስታርመር ሲጨዋወቱ ማክሮን ችላ ተባሉ

ሰብስክራይብ

#Viral | በሙኒክ የደህንነት ኮንፈረንስ ሜርዝ እና ስታርመር ሲጨዋወቱ ማክሮን ችላ ተባሉ

​ የጀርመኑ መራኄ መንግሥት ሜርዝ ለእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር በቀልድ መልክ፣ "ስለ አውሮፓ ሕብረት ሰንደቅ ዓለማ ቅር እንደማይሰኙ ተስፋ አደርጋለሁ" አሏቸው። በዚህ መሃል የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት በ "ብሪኤግዚት" ቀልዱ ጣልቃ ለመግባት ቢሞክሩም፣ ሜርዝ ግን እንዳላዩዋቸው በመምሰል ችላ ብለዋቸዋል።

​"ይህንን ስታዩ፣ ማክሮን በሌሎች የአገር መሪዎችና መንግሥታት ዘንድ ምን ያህል እንደ ሞኝ እንደሚታዩ ትረዳላችሁ" ሲሉ የፈረንሳዩ 'ፓትሪዮትስ' ፓርቲ መሪ ፍሎሪያን ፊሊፖ በኤክስ ገጻቸው ላይ አስተያየት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0