https://amh.sputniknews.africa
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ትኩረታቸውን ከሩሲያ ይልቅ ወደ አውሮፓ ሕብረት በማዞር፣ "ነፃነትን የሚወዱ ሁሉ መፍራት ያለባቸው ምስራቁን ሳይሆን ብራስልስን (የአውሮፓ ሕብረትን)... 15.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-15T18:42+0300
2026-02-15T18:42+0300
2026-02-15T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0f/3257381_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_df0c584089b94de013a69e6a20b311ec.jpg
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ትኩረታቸውን ከሩሲያ ይልቅ ወደ አውሮፓ ሕብረት በማዞር፣ "ነፃነትን የሚወዱ ሁሉ መፍራት ያለባቸው ምስራቁን ሳይሆን ብራስልስን (የአውሮፓ ሕብረትን) ነው" ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፑቲን ላይ የሚሰነዘሩ ትችቶችን "ኋላቀር እና ቁምነገር የሌላቸው" በማለት ውድቅ ያደረጉ ሲሆን፣ ብራስልስን ደግሞ "የሚታይ እውነት እና ቀጥተኛ የአደጋ ምንጭ" በማለት ገልጸዋታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
2026-02-15T18:42+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0f/3257381_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_cc22d03931d3c8bee426044dc3b00591.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
18:42 15.02.2026 (የተሻሻለ: 18:44 15.02.2026) "መፍራት ያለብን ብራስልስን እንጂ ሩሲያን አይደለም" - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
ቪክቶር ኦርባን ትኩረታቸውን ከሩሲያ ይልቅ ወደ አውሮፓ ሕብረት በማዞር፣ "ነፃነትን የሚወዱ ሁሉ መፍራት ያለባቸው ምስራቁን ሳይሆን ብራስልስን (የአውሮፓ ሕብረትን) ነው" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፑቲን ላይ የሚሰነዘሩ ትችቶችን "ኋላቀር እና ቁምነገር የሌላቸው" በማለት ውድቅ ያደረጉ ሲሆን፣ ብራስልስን ደግሞ "የሚታይ እውነት እና ቀጥተኛ የአደጋ ምንጭ" በማለት ገልጸዋታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X