የተናጠል የዕዳ ድርድር ለአፍሪካ አዋጭ አይደለም - ዕውቅ የምጣኔ ሐብት ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የተናጠል የዕዳ ድርድር ለአፍሪካ አዋጭ አይደለም - ዕውቅ የምጣኔ ሐብት ባለሙያ

የአፍሪካ አገራት ዕዳ ቅነሳ እና ስረዛን በተመለከተ ያላቸውን ጥያቄ በአንድነት ቢያቀርቡ ይበልጥ ውጤታማ እንደሚሆኑ የፓን አፍሪካ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ገና ተናግረዋል።

ዋና ዳይሬክተሩ"ዕዳ የአፍሪካን ዕድገት እየጎተተ ያለ ጉዳይ ነው። ይህን ጫና ለማቃለል ለሚደረገው ጥረት ከሁለትዮሽ ድርድር ይልቅ የጋራ ድምፅ ወሳኝ ነው።" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0