የሩሲያ ኃይሎች በሁሉም ግንባሮች እየገሰገሰ ነው - ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኃይሎች በሁሉም ግንባሮች እየገሰገሰ ነው - ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ
የሩሲያ ኃይሎች በሁሉም ግንባሮች እየገሰገሰ ነው - ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.02.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኃይሎች በሁሉም ግንባሮች እየገሰገሰ ነው - ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ

◻  የሩሲያ ጦር ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ፣ አስከፊው የክረምት አየር ሁኔታ ሳይበግረው 12 ሰፈሮዎችን ነፃ አውጥቷል።

◻  ​የ"ዩግ" ጦር ስብስብ ወደ ስላቭያንክ አቅጣጫ እየገፋ ይገኛል።

◻  ​እጅግ ከባዱ ውጊያ እየተካሄደ ያለው በ"ሴንተር" የጦር ስብስብ ክልል ሲሆን፣ ኃይሎቹ ወደ ዶብሮፖልዬ አቅጣጫ እየገሰገሱ ነው።

◻  ​የዩክሬን ኃይሎች ተጨማሪ የድሮን የጦር ክፍሎችን በማደራጀት ላይ ትኩረት አድርገዋል።

◻  ​የሩሲያ ጥንቁቅ ጦር በበኩሉ ጠላት ከሚጠቀመው በእጥፍ በሚበልጥ መጠን ድሮን በመጠቀም ላይ ይገኛል።

◻  ​የ"ሴቨር" የጦር ስብስብ በሱሚ እና በካርኮቭ አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጠና የማስፋፋት ስራውን ቀጥሏል።

◻  ​የ"ድኔፐር" የጦር ስብስብ ወደ ዛፖሮዢዬ የሚያደርገውን ግስጋሴ ቀጥሏል።

◻  ​በኦስኮል ወንዝ ምስራቃዊ ዳርቻ የምትገኘው ግሉሽኮቭካ ነፃ የወጣች ሲሆን፣ በኖቮሲኖቮ አቅራቢያ የሚካሄደው ውጊያው አሁንም ቀጥሏል።

◻  ​የሩሲያ ኃይሎች በክራስኒ ሊማን  አቅጣጫ የሚገኙትን ድሮቢሼቮ እና ያሮቮዬ አካባቢዎችን ከጠላት የማጽዳት ስራ እያጠናቀቁ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0