https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሄንሪ ኦርዬም ኦኬሎ፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጆሮ የተነፈጉ ዜጎች ሐሳባቸው እንዲደመጥ በፍትሐዊነት በመስራቱ ምስጋና እንደሚገባው... 14.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-14T20:05+0300
2026-02-14T20:05+0300
2026-02-14T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3249310_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_27cfdb7ee94dfa4e550460ea6feb0fb7.jpg
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሄንሪ ኦርዬም ኦኬሎ፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጆሮ የተነፈጉ ዜጎች ሐሳባቸው እንዲደመጥ በፍትሐዊነት በመስራቱ ምስጋና እንደሚገባው ተናግረዋል። "ስፑትኒክ አፍሪካ ቢሮውን በኢትዮጵያ መክፈቱን በደስታ እንቀበላለን። ሩሲያ ሁልጊዜም የአፍሪካ ወዳጅ ነች። ግልጽ እና ታማኝ በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ በመሆኑም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።" ብለዋል። ሚኒስትር ዴኤታው፣ ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የጠቀሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
2026-02-14T20:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3249310_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8cac261b111f1cef8917c4f00cb849dc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
20:05 14.02.2026 (የተሻሻለ: 20:14 14.02.2026) ስፑትኒክ አፍሪካ ድምፅ ለተነፈጉ ወገኖች ድምፅ ሆኗል - የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
ሄንሪ ኦርዬም ኦኬሎ፣ ስፑትኒክ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጆሮ የተነፈጉ ዜጎች ሐሳባቸው እንዲደመጥ በፍትሐዊነት በመስራቱ ምስጋና እንደሚገባው ተናግረዋል።
"ስፑትኒክ አፍሪካ ቢሮውን በኢትዮጵያ መክፈቱን በደስታ እንቀበላለን። ሩሲያ ሁልጊዜም የአፍሪካ ወዳጅ ነች። ግልጽ እና ታማኝ በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ በመሆኑም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።" ብለዋል።
ሚኒስትር ዴኤታው፣ ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የጠቀሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X