https://amh.sputniknews.africa
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ልታስተዋውቅ ነው - ሺ ጂንፒንግ
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ልታስተዋውቅ ነው - ሺ ጂንፒንግ
Sputnik አፍሪካ
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ልታስተዋውቅ ነው - ሺ ጂንፒንግከጎርጎሮሳውያኑ ግንቦት 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ይህ እርምጃ ለአፍሪካ ልማት አዳዲስ እድሎችን ይፈጥራል፤ ሲሉ የቻይናው ፕሬዝዳንት በ39ኛው የአፍሪካ... 14.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-14T19:36+0300
2026-02-14T19:36+0300
2026-02-14T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3248845_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_a8ade8be81c1238160034c99591892dc.jpg
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ልታስተዋውቅ ነው - ሺ ጂንፒንግከጎርጎሮሳውያኑ ግንቦት 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ይህ እርምጃ ለአፍሪካ ልማት አዳዲስ እድሎችን ይፈጥራል፤ ሲሉ የቻይናው ፕሬዝዳንት በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።ቤጂንግ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ትብብር ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗንም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3248845_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_565d1cce03fbc829dbb22a9cad968846.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ልታስተዋውቅ ነው - ሺ ጂንፒንግ
19:36 14.02.2026 (የተሻሻለ: 19:44 14.02.2026) ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ልታስተዋውቅ ነው - ሺ ጂንፒንግ
ከጎርጎሮሳውያኑ ግንቦት 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ይህ እርምጃ ለአፍሪካ ልማት አዳዲስ እድሎችን ይፈጥራል፤ ሲሉ የቻይናው ፕሬዝዳንት በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።
ቤጂንግ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ትብብር ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗንም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X