https://amh.sputniknews.africa
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ አፍሪካ ያላትን ዕምቅ ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር፣ አገራት በተናጠል ከማሰብ ይልቅ ትብብር ማስቀደም እንዳለባቸው ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።... 14.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-14T18:24+0300
2026-02-14T18:24+0300
2026-02-14T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3247544_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a90ef2cc77dd85b5ef939de505f3ddc3.jpg
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ አፍሪካ ያላትን ዕምቅ ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር፣ አገራት በተናጠል ከማሰብ ይልቅ ትብብር ማስቀደም እንዳለባቸው ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "አፍሪካውያን ጠንካራ አኅጉራዊ ኢኮኖሚ ለመፍጠር በኅብረት ማሰብ አለባቸው። ይህም የአቅርቦት ሰንሰለቱን በማጎልበት የውጭ ኢንቨስትመንትን ይበልጥ ለመሳብ ያግዛል። የቻይና እና ሕንድን ፈጣን ዕድገት መድገም ይቻላል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ
2026-02-14T18:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3247544_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5824b824d164ce8e786e79d37548ebe4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ
18:24 14.02.2026 (የተሻሻለ: 18:34 14.02.2026) አሁን በፍጥነት የማደግ ተራው የአፍሪካ ነው - ኢኮኖሚስት እና የህዝብ ፖሊሲ ተንታኝ
አፍሪካ ያላትን ዕምቅ ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር፣ አገራት በተናጠል ከማሰብ ይልቅ ትብብር ማስቀደም እንዳለባቸው ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አፍሪካውያን ጠንካራ አኅጉራዊ ኢኮኖሚ ለመፍጠር በኅብረት ማሰብ አለባቸው። ይህም የአቅርቦት ሰንሰለቱን በማጎልበት የውጭ ኢንቨስትመንትን ይበልጥ ለመሳብ ያግዛል። የቻይና እና ሕንድን ፈጣን ዕድገት መድገም ይቻላል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X