የአፍሪካን የወጪ ንግድ ጥሬ ዕቃ ከመሸጥ ማላቀቅ አለብን - የአፍሪኤክሲም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፕሬዝዳንት እና ሊቀ-መንበር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የወጪ ንግድ ጥሬ ዕቃ ከመሸጥ ማላቀቅ አለብን - የአፍሪኤክሲም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፕሬዝዳንት እና ሊቀ-መንበር

ባንኩ የአኅጉሪቱን የግብርና፣ ማዕድን እና ሌሎች ሐብቶች እሴት ጨምሮ በተሻለ ዋጋ ለዓለም ገበያ የማቅረብ ባህልን ለማጎልበት እየሰራ መሆኑን ጆርጅ ኤሎምቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ጥሬ ዕቃዎች ላይ እሴት መጨመርን ባለፉት ሦስት ዓመታት በተወሰኑ የምርት አይነቶች ላይ ሞክረነው እጅግ ስኬታማ ሆኗል። ይህን ወደ ሌሎች የምርት አይነቶች እና ዘርፎች ለማስፋትም እየሰራን ነው።" ብለዋል።

ሊቀ-መንበሩ፣ ከአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በአዲስ አበባ የተካሄደውን የመጀመሪያው የአፍሪካ የንግድ መሪዎች ቡድን መድረክ ተክትሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ የሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0