https://amh.sputniknews.africa
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ
Sputnik አፍሪካ
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ"ማክሮን ከሥልጣን ከመውረዳቸው በፊት የነጻነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የመልካም አስተዳደርን እና ራስን የመቻልን መንገድ ለመከተል የደፈረውን የኒጀርን ሥርዓት... 14.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-14T17:25+0300
2026-02-14T17:25+0300
2026-02-14T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3246630_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5257bcfff12bd11cc301c4bc23f336ac.jpg
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ"ማክሮን ከሥልጣን ከመውረዳቸው በፊት የነጻነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የመልካም አስተዳደርን እና ራስን የመቻልን መንገድ ለመከተል የደፈረውን የኒጀርን ሥርዓት ለመገልበጥ የሚቻላቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል" ሲሉ ፕሬዝዳንት አብዱራሃማኔ ቲያኒ ገልጸዋል።እንደ ቲያኒ ገለጻ፣ በቅርቡ በኒያሜ አየር ማረፊያ ላይ የተፈጸመው ጥቃት አገሪቱን ለማተራመስ ፓሪስ ካቀደችው ዕቅድ አካል ነው።ባለፈው ጥር 21 ቀን ሌሊት በኒያሜ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ተፈጽሞ ነበር። ቲያኒ ፈረንሳይን፣ ቤኒንን እና ኮትዲ ቯርን ጥቃቱን በገንዘብ በመደገፍ የከሰሱ ሲሆን፣ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወሰድም አስጠንቅቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ
Sputnik አፍሪካ
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ
2026-02-14T17:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3246630_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_796aa0b906756f1fd1cea833aff16615.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ
17:25 14.02.2026 (የተሻሻለ: 17:34 14.02.2026) ማክሮን የኒጀርን መንግሥት ለመገልበጥ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ወስነዋል - ፕሬዝዳንት ቲያኒ
"ማክሮን ከሥልጣን ከመውረዳቸው በፊት የነጻነትን፣ የሉዓላዊነትን፣ የመልካም አስተዳደርን እና ራስን የመቻልን መንገድ ለመከተል የደፈረውን የኒጀርን ሥርዓት ለመገልበጥ የሚቻላቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል" ሲሉ ፕሬዝዳንት አብዱራሃማኔ ቲያኒ ገልጸዋል።
እንደ ቲያኒ ገለጻ፣ በቅርቡ በኒያሜ አየር ማረፊያ ላይ የተፈጸመው ጥቃት አገሪቱን ለማተራመስ ፓሪስ ካቀደችው ዕቅድ አካል ነው።
ባለፈው ጥር 21 ቀን ሌሊት በኒያሜ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ተፈጽሞ ነበር። ቲያኒ ፈረንሳይን፣ ቤኒንን እና ኮትዲ ቯርን ጥቃቱን በገንዘብ በመደገፍ የከሰሱ ሲሆን፣ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወሰድም አስጠንቅቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X