የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

ሰብስክራይብ

የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

​የአንጎላው ፕሬዝዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ በሥልጣን ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በአንጎላ ሕዝብ ስም የወንድማማችነት ሰላምታ በማቅረብ፣ ንዳይሺሚዬ ኃላፊነቱን በመረከባቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።

​

ሎሬንሶ አክለውም፣ “ሁሉም የሕብረቱ  ሀገራት እርስዎን ለመደገፍና ለተልዕኮዎ ስኬት አስፈላጊውን አስተዋጽዖ ለማድረግ ወደኋላ እንደማይሉ ሙሉ እምነት አለኝ” በማለት አጽንኦት ሰጥተዋል።

​ በዛሬው ዕለት የተጀመረው እና በነገው ዕለት የሚጠናቀቀው 39ኛው የአፍሪካ ርዕሳነ ብሔሮች እና የመንግሥታት መሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0