https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ሥራ ፈጣሪ፣ ኩባንያውን ዕውን ለማድረግ ከአገሪቱ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ወደ ግንባታ ምዕራፍ መግባታቸውን ለስፑትኒክ... 14.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-14T14:59+0300
2026-02-14T14:59+0300
2026-02-14T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3242726_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1e29be12ddfa08a9a285a0975e3440fd.jpg
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ሥራ ፈጣሪ፣ ኩባንያውን ዕውን ለማድረግ ከአገሪቱ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ወደ ግንባታ ምዕራፍ መግባታቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ፓን-አፍሪካኒስ እንደመሆኔ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ እና አገራቸው ካላቸው ራዕይ ጋር እየተባበርሁ ነው። በአገሪቱ በሚገኝ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የአፍሪካን ሳተላይቶች ለማምረት የሚያስችል ፕሮግራም አለን። የአፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ማዕከል በቅርቡ ሥራ ይጀምራል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር
2026-02-14T14:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0e/3242726_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9e5986967d5a6afe86c93a542d43c73e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር
14:59 14.02.2026 (የተሻሻለ: 15:04 14.02.2026) የአፍሪካን ሳተላይቶች የሚያመርት ኩባንያ በቡርኪና ፋሶ እያቋቋምን ነው - ኢ/ር ቢጃይ ናይከር
ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ሥራ ፈጣሪ፣ ኩባንያውን ዕውን ለማድረግ ከአገሪቱ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ወደ ግንባታ ምዕራፍ መግባታቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ፓን-አፍሪካኒስ እንደመሆኔ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ እና አገራቸው ካላቸው ራዕይ ጋር እየተባበርሁ ነው። በአገሪቱ በሚገኝ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የአፍሪካን ሳተላይቶች ለማምረት የሚያስችል ፕሮግራም አለን። የአፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ማዕከል በቅርቡ ሥራ ይጀምራል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X