ቻይና በዊንድሆክ አቅራቢያ የሚገኝ የሳተላይት ምድር ጣቢያን ለናሚቢያ አስረከበች

© telegram sputnik_ethiopiaቻይና በዊንድሆክ አቅራቢያ የሚገኝ የሳተላይት ምድር ጣቢያን ለናሚቢያ አስረከበች
ቻይና በዊንድሆክ አቅራቢያ የሚገኝ የሳተላይት ምድር ጣቢያን ለናሚቢያ አስረከበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.02.2026
ሰብስክራይብ

ቻይና በዊንድሆክ አቅራቢያ የሚገኝ የሳተላይት ምድር ጣቢያን ለናሚቢያ አስረከበች

​የሳተላይት ምድር ጣቢያው፣ ናሚቢያ ከሳተላይት የሚላኩ መረጃዎችን የመቀበል እና የማቀናበር አቅሟን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሳድግ የቻይና የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

​

በናሚቢያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዌይፒንግ፣ "ናሚቢያ የሳተላይት ምድር ጣቢያው ሙሉ ባለቤት ትሆናለች፤ እንዲሁም በራሷ ገለልተኛ በሆነ መንገድ ታስተዳድረዋለች" ብለዋል።

​አምባሳደሩ አክለውም የቻይና ባለሙያዎች በሀገር ውስጥ ለሰለጠኑ 14 ቴክኒሻኖች ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ገልጸው፣ የፕሮጀክቱ ሁለተኛ ምዕራፍም የታቀደ መሆኑን ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0