🪖 ኪም ጆንግ ኡን የኩርስክ ነፃ አውጪዎችን ለማክበር የሚቆሙ የመታሰቢያ ሐውልቶችን ሥራ እየመሩ መሆኑ ተዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ🪖 ኪም ጆንግ ኡን የኩርስክ ነፃ አውጪዎችን ለማክበር የሚቆሙ የመታሰቢያ ሐውልቶችን ሥራ እየመሩ መሆኑ ተዘገበ
🪖 ኪም ጆንግ ኡን የኩርስክ ነፃ አውጪዎችን ለማክበር የሚቆሙ የመታሰቢያ ሐውልቶችን ሥራ እየመሩ መሆኑ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.02.2026
ሰብስክራይብ

🪖 ኪም ጆንግ ኡን የኩርስክ ነፃ አውጪዎችን ለማክበር የሚቆሙ የመታሰቢያ ሐውልቶችን ሥራ እየመሩ መሆኑ ተዘገበ

​የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ባለፈው ጥር 17 ማንሱዴ የተባለውን የሥነ-ጥበብ ስቱዲዮ መጎብኘታቸውን ኬሲኤንኤ ዘግቧል። ጉብኝቱ በውጭ አገር ለተከናወኑ ወታደራዊ ዘመቻዎች ጀግንነት መታሰቢያ የሚሆን ሙዚየም ውስጥ የሚቀመጡ ቅርጻ ቅርጾችን ሥራ ለመምራት ያለመ ነው።

​ መታሰቢያው የሩሲያን የኩርስክ ግዛት ነፃ ለማውጣት የተዋጉትን የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች “ታሪካዊ ጀግንነት” ለትውልድ ለማስተላለፍ የታሰበ መሆኑን ኬሲኤንኤ ዘግቧል።

​ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀደም ሲል የሰሜን ኮሪያ ሕዝባዊ ጦር፣ የሩሲያን የኩርስክ ግዛት ከዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች ነፃ ለማውጣት ያሳዩትን ድፍረት፣ ጀግንነት እና የራስን ጥቅም የመሠዋት ብቃት ማድነቃቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
🪖 ኪም ጆንግ ኡን የኩርስክ ነፃ አውጪዎችን ለማክበር የሚቆሙ የመታሰቢያ ሐውልቶችን ሥራ እየመሩ መሆኑ ተዘገበ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0