https://amh.sputniknews.africa
ዓለምአቀፍ የሬዲዮ ቀን፦ ከሬዲዮ ሞስኮ እስከ ስፑትኒክ የሩሲያ የመረጃ ተደራሽነት በአፍሪካ
ዓለምአቀፍ የሬዲዮ ቀን፦ ከሬዲዮ ሞስኮ እስከ ስፑትኒክ የሩሲያ የመረጃ ተደራሽነት በአፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
ዛሬ አለምዓቀፉ የሬዲዮ ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው። ስፑትኒክ አፍሪካም በአዲስ አበባ ማህበረሰብ ሬዲዮ 99.4 ኢትዮጵያን ፣ አፍሪካን እና መላው ዓለምን የሚዳስሱ ዝግጅቶችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ እያቀረበ ይገኛል። 13.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-13T21:31+0300
2026-02-13T21:31+0300
2026-02-13T21:31+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3238214_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_91ea8f8f2f27c67eaae0c4758d599783.png
ዓለምአቀፍ የሬዲዮ ቀን፦ ከሬዲዮ ሞስኮ እስከ ስፑትኒክ የሩሲያ የመረጃ ተደራሽነት በአፍሪካ
Sputnik አፍሪካ
ዛሬ አለምዓቀፉ የሬዲዮ ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው። ስፑትኒክ አፍሪካም በአዲስ አበባ ማህበረሰብ ሬዲዮ 99.4 ኢትዮጵያን ፣ አፍሪካን እና መላው ዓለምን የሚዳስሱ ዝግጅቶችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ እያቀረበ ይገኛል።
‘’ [...]ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ በከፈተው ቢሮ ኢትዮጵያን እና አፍሪካን የሚመጥኑ ጠንካራ ይዘቶችን እየሰራ ነው።[...] የስፑትኒክ ጋዜጠኞችን በደቡብ አሜሪካ ሀገራት ጥናት ምርምርን ሲያቀርቡ አግኝቻቸው ነበር። ይህ የሩስያን ቀናነትና አብሮ የመስራት ፍላጎት የሚያሳይ ነው።” ሲሉ አንጋፋው ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬ የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ቀንን መነሻ በማድረግ ፣ ከሬዲዮ ሞስኮ አእስከ ስፑትኒክ በሚል ርዐእስ አእለቱን አእዘክራለን። ሬዲዮ ከሌሎች የመገናኛ አዉታሮች የተለዩ የሚያደርጉትን ባህሪያትና ስፑትኒክ አፍሪካ በአዲስ አበባ የቅርንጫፍ ቢሮውን መክፈቱ በመረጃ ፍሰት ላይ የሚኖረውን ሚናም እንዳስሳለን።ለዚህም አንጋፋዎቹን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች ተፈሪ ዓለሙ እና ጥበቡ በለጠ ጋር በተጨማሪም ስለ ሬዲዮ ሞስኮ ትዝታቸውን ካካፈሉን ከአቶ ማሞ መንገሻ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ዛሬ አለምዓቀፉ የሬዲዮ ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው። ስፑትኒክ አፍሪካም በአዲስ አበባ ማህበረሰብ ሬዲዮ 99.4 ኢትዮጵያን ፣ አፍሪካን እና መላው ዓለምን የሚዳስሱ ዝግጅቶችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ እያቀረበ ይገኛል።በዛሬ የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ቀንን መነሻ በማድረግ ፣ ከሬዲዮ ሞስኮ አእስከ ስፑትኒክ በሚል ርእስ እለቱን እዘክራለን። ሬዲዮ ከሌሎች የመገናኛ አዉታሮች የተለዩ የሚያደርጉትን ባህሪያትና ስፑትኒክ አፍሪካ በአዲስ አበባ የቅርንጫፍ ቢሮውን መክፈቱ በመረጃ ፍሰት ላይ የሚኖረውን ሚናም እንዳስሳለን። ለዚህም አንጋፋዎቹን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች ተፈሪ ዓለሙ እና ጥበቡ በለጠ ጋር በተጨማሪም ስለ ሬዲዮ ሞስኮ ትዝታቸውን ካካፈሉን ከአቶ ማሞ መንገሻ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3238214_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_f9fbb55f5fe532b9b872743820bacbeb.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ዓለምአቀፍ የሬዲዮ ቀን፦ ከሬዲዮ ሞስኮ እስከ ስፑትኒክ የሩሲያ የመረጃ ተደራሽነት በአፍሪካ
ዛሬ አለምዓቀፉ የሬዲዮ ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው። ስፑትኒክ አፍሪካም በአዲስ አበባ ማህበረሰብ ሬዲዮ 99.4 ኢትዮጵያን ፣ አፍሪካን እና መላው ዓለምን የሚዳስሱ ዝግጅቶችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ እያቀረበ ይገኛል።
‘’ [...]ስፑትኒክ አፍሪካ በኢትዮጵያ በከፈተው ቢሮ ኢትዮጵያን እና አፍሪካን የሚመጥኑ ጠንካራ ይዘቶችን እየሰራ ነው።[...] የስፑትኒክ ጋዜጠኞችን በደቡብ አሜሪካ ሀገራት ጥናት ምርምርን ሲያቀርቡ አግኝቻቸው ነበር። ይህ የሩስያን ቀናነትና አብሮ የመስራት ፍላጎት የሚያሳይ ነው።” ሲሉ አንጋፋው ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬ
የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ቀንን መነሻ በማድረግ ፣ ከሬዲዮ ሞስኮ አእስከ ስፑትኒክ በሚል ርእስ እለቱን እዘክራለን። ሬዲዮ ከሌሎች የመገናኛ አዉታሮች የተለዩ የሚያደርጉትን ባህሪያትና ስፑትኒክ አፍሪካ በአዲስ አበባ የቅርንጫፍ ቢሮውን መክፈቱ በመረጃ ፍሰት ላይ የሚኖረውን ሚናም እንዳስሳለን። ለዚህም
አንጋፋዎቹን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች ተፈሪ ዓለሙ እና ጥበቡ በለጠ ጋር በተጨማሪም ስለ ሬዲዮ ሞስኮ ትዝታቸውን ካካፈሉን ከአቶ
ማሞ መንገሻ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox