ብሪክስ በጣም ወሳኝ የኢኮኖሚ መድረክ ነው - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ብሪክስ በጣም ወሳኝ የኢኮኖሚ መድረክ ነው - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

  ጥምረቱ በአባል አገራት መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ የላቀ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ባድር አብደላቲ ከ48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል።

"ብሪክስ ለንግድ፣ ለፖሊሲ ትብብሮች እና በአገር ውስጥ መገበያያዎች ለሚደረጉ የንግድ ልውውጦች በጣም ወሳኝ ማዕቀፍ ነው። ለዚህም በጥምረቱ ውስጥ በንቃት እየተሳተፍን ነው።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0