ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በኤል-ፋሸር የፈጸማቸው ግፎች በጦር እና በሰብአዊነት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ሊፈረጁ ይችላሉ - የተመድ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በኤል-ፋሸር የፈጸማቸው ግፎች በጦር እና በሰብአዊነት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ሊፈረጁ ይችላሉ - የተመድ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር
ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በኤል-ፋሸር የፈጸማቸው ግፎች በጦር እና በሰብአዊነት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ሊፈረጁ ይችላሉ - የተመድ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.02.2026
ሰብስክራይብ

ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በኤል-ፋሸር የፈጸማቸው ግፎች በጦር እና በሰብአዊነት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ሊፈረጁ ይችላሉ - የተመድ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር

​"የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) እና ተባባሪ የአረብ ሚሊሻዎች ግድያን ጨምሮ እንደ ጦር ወንጀል የሚቆጠሩ ድርጊቶችን መፈጸማቸውን፣ እንዲሁም ሆን ብለው በሰላማዊ ሰዎች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ጥቃቶችን መሰንዘራቸውን ለማመን የሚያስችሉ በቂ ምክንያቶች አሉ" ሲሉ ቮልከር ተርክ በመግለጫቸው ጠቅሰዋል።

​ተርክ የግጭቱ ተሳታፊ ወገኖች በኃይሎቻቸው የሚፈጸሙ ከባድ ጥሰቶችን እንዲያቆሙ ያሳሰቡ ሲሆን፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀገራትም በኤል-ፋሸር የተፈጸሙ ወንጀሎች እንዳይደገሙ በአስቸኳይ መከላከል እንዳለባቸው ጥሪ አቅርበዋል።

​"ይህም ቀደም ሲል ተጥሎ የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማክበርን፣ እንዲሁም ለተፋላሚ ወገኖች የሚደረገውን የጦር መሣሪያ ወይም የወታደራዊ ቁሳቁስ አቅርቦት፣ ሽያጭ ወይም ዝውውር ማቆምን ይጨምራል" ሲሉም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0