ናይጄሪያ የፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው ዓመት የካቲት ለማካ አቀደች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ የፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው ዓመት የካቲት ለማካ አቀደች
ናይጄሪያ የፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው ዓመት የካቲት ለማካ አቀደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.02.2026
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ የፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው ዓመት የካቲት ለማካ አቀደች

​ ሁለቱም ምርጫዎች እ.አ.አ. ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 20፣ 2027 እንደሚካሄዱ የገለልተኛ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ሰብሳቢ ጆአሽ ኦጆ አሙፒታን በአቡጃ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።

​“ይህንን አስፈላጊ አገራዊ ተግባር ስንጀምር፣ ኮሚሽኑ የሕዝቡን ሉዓላዊ ፈቃድ የሚያንጸባርቅ ምርጫ ለማካሄድ ሙሉ በሙሉ ዝግጁና ቁርጠኛ መሆኑን ለናይጄሪያውያን አረጋግጣለሁ” ሲሉም አክለዋል።

​ የአገረ ገዢዎች እና የክልል ሕግ አውጪዎች ምርጫዎች ደግሞ በዚሁ ዓመት የካቲት 27 እንደሚካሄዱ አሙፒታን ጨምረው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ናይጄሪያ የፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው ዓመት የካቲት ለማካ አቀደች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ናይጄሪያ የፕሬዝዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት ምርጫዎችን በመጪው ዓመት የካቲት ለማካ አቀደች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0