በየዓመቱ እንግዶቿን እያስደመመች የምትቀበለው አዲስ አበባ

ሰብስክራይብ

በየዓመቱ እንግዶቿን እያስደመመች የምትቀበለው አዲስ አበባ

መዲናዋ 39ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን በማስተናገድ ሽር ጉድ ላይ ትገኛለች፡፡ 

በፊት፡- አዲስ አበባ አቧራማ ጎዳናዎች፣ ጠባብ መንገዶች፣ አነስተኛ የሕዝብ ማዘውተሪያዎች እና የተጨናነቁ የገበያ ቦታዎች የቅርብ ትናንት መገለጫዎቿ ነበሩ፡፡ ታሪካዊቷ የአፍሪካ መዲና ባረጀ ትናንቷ ውስጥም ባሕል፣ ታሪክ፣ ቅርስ እና ዘመናይነትን አስተሳስራ ቆይታለች፡፡

አሁን፡- ያ ያረጀ መልኳን እየቀየረች ትገኛለች፡፡ መገለጫዎቿ ይበልጡን አጉልታ፣ አዳዲሶቹን ደምራ፣ በንጽህና አንጸባርቃ በግርማ ተንጣላለች፡፡ የከተማዋ አዲሱ ገጽታ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ እና የባሕል ማዕከል ሆና ለመቆም ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል።

የከተማዋን የበፊት እና የአሁን ገጽታን ከስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0