https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኅጉሪቱ ያላትን የሰው እና የተፈጥሮ ሐብት አስተባብሮ ወደ ልማት በመቀየር ረገድ የአፍሪካ ኅብረት ወሳኝ ሚና መጫወት እንዳለበት ኦሊቪየር... 13.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-13T19:30+0300
2026-02-13T19:30+0300
2026-02-13T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3235552_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_7e70939c3de9082b52a9bb8105560a85.jpg
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኅጉሪቱ ያላትን የሰው እና የተፈጥሮ ሐብት አስተባብሮ ወደ ልማት በመቀየር ረገድ የአፍሪካ ኅብረት ወሳኝ ሚና መጫወት እንዳለበት ኦሊቪየር ንዱሁንጊሬሄ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ "የእርስ በእርስ ንግድን እና የአኅጉሪቱን የኢንዱስትሪ ጉዞ የምናሳድግባቸው መሣሪያዎች እንዳሉን እናምናለን። የአፍሪካ የንግድ ቀጣና ስምምነትም ከተቀረው ዓለም ጋር የምንወዳደርበት አንዱ መሣሪያ ነው።" ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስድትሩ ከ48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ያነሷቸውን ሐሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-02-13T19:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3235552_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0d9a098b8646511891b8647a99693770.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
19:30 13.02.2026 (የተሻሻለ: 19:54 13.02.2026) አፍሪካ ትልቅ የኢኮኖሚ ኃይል መሆን የሚያስችል ሐብት የታደለች አኅጉር ናት - የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አኅጉሪቱ ያላትን የሰው እና የተፈጥሮ ሐብት አስተባብሮ ወደ ልማት በመቀየር ረገድ የአፍሪካ ኅብረት ወሳኝ ሚና መጫወት እንዳለበት ኦሊቪየር ንዱሁንጊሬሄ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ "የእርስ በእርስ ንግድን እና የአኅጉሪቱን የኢንዱስትሪ ጉዞ የምናሳድግባቸው መሣሪያዎች እንዳሉን እናምናለን። የአፍሪካ የንግድ ቀጣና ስምምነትም ከተቀረው ዓለም ጋር የምንወዳደርበት አንዱ መሣሪያ ነው።" ብለዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስድትሩ ከ48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ያነሷቸውን ሐሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X