የአፍሪካን የዕዳ ጫና ለመቀነስ አይነተኛው መንገድ የእርስ በእርስ ግብይትን ማስፋት ነው - የአፍሪካ ስጋት አቅም ቡድን ዋና ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ
የአፍሪካን የዕዳ ጫና ለመቀነስ አይነተኛው መንገድ የእርስ በእርስ ግብይትን ማስፋት ነው - የአፍሪካ ስጋት አቅም ቡድን ዋና ዳይሬክተር

አፍሪካ ወደ ወጥ የመገበያያ ሥርዓት ለመግባት የምታደርገውን ጥረት የተናበበ የፋይናንስ ፖሊሲ በመዘርጋት መደገፍ እንደሚገባ ጂን ክሪሶስቶም ንጋቤትሰንስ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአፍሪካ አኅጉራዊ የክፍያ ሥርዓት እየተገነባ ነው ማለት እንችላለን። ይህ ሥርዓት መጎልበት የሚችልበትን መደላድል በመፍጠር ረገድ የአፍሪካ ኅብረት ወሳኝ ሚና ይጫወታል" ሲሉ ዋና ይሬክተሩ ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0