የዓለም ፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል - የኬንያ ጠቅላይ ካቢኔ ጸኃፊ

ሰብስክራይብ

የዓለም ፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል - የኬንያ ጠቅላይ ካቢኔ ጸኃፊ

ዊክሊፍ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ፤ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው ገንዘብ መገበያየት የሚችሉበት ጠንካራ ሥርዓት እውን ማድረግ እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ለምሳሌ አፍሪኤግዚም ባንክ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው ገንዘብ እንዲገበያዩ አማራጭ የክፍያ ሥርዓት ያቀርባል። ሌሎች ተቋማትም አማራጭ የክፍያ ሥርዓትን እውን ለማድረግ አበረታች ጥረት እያደረጉ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0