https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአህጉሪቱ ራስ መር የመሠረተ ልማት ግንባታ ምሳሌ ነው ሲሉ አወደሱ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአህጉሪቱ ራስ መር የመሠረተ ልማት ግንባታ ምሳሌ ነው ሲሉ አወደሱ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአህጉሪቱ ራስ መር የመሠረተ ልማት ግንባታ ምሳሌ ነው ሲሉ አወደሱበኅብረቱ የመሠረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽነር ሌራቶ ማታቦጅ፤ በአኅጉሪቱ ያለውን የመሠረተ ልማት ጉድለት ለመሙላት እና ሀብትን... 12.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-12T18:31+0300
2026-02-12T18:31+0300
2026-02-12T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3226201_0:85:800:535_1920x0_80_0_0_ae9f30f37fb11a3ac9e22bef1b426949.jpg
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአህጉሪቱ ራስ መር የመሠረተ ልማት ግንባታ ምሳሌ ነው ሲሉ አወደሱበኅብረቱ የመሠረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽነር ሌራቶ ማታቦጅ፤ በአኅጉሪቱ ያለውን የመሠረተ ልማት ጉድለት ለመሙላት እና ሀብትን ለማሰባሰብ ኢትዮጵያ በራስ አቅም ዕውን ያደረገችው ይህ ግድብ ተምሳሌታዊ የልማት ስኬት ነው ብለዋል፡፡“ኢትዮጵያ ከተለያዩ የሀገር ውስጥ ምንጮች ሀብት በማሰባሰብ የገነባችው መሠረተ ልማት በሌሎችም ሊቀሰም የሚገባው ነው” ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።በዓለም አቀፍ ደረጃ የገንዘብ ዋጋ እጅግ እየናረ መምጣቱ አኅጉራዊ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በፋይናንስ ለመደገፍ ትልቅ ፈተና እየሆነ እንደሚገኝም አስገንዝበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3226201_0:10:800:610_1920x0_80_0_0_f3672d4ad31b85c0d7652c7272e4c978.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአህጉሪቱ ራስ መር የመሠረተ ልማት ግንባታ ምሳሌ ነው ሲሉ አወደሱ
18:31 12.02.2026 (የተሻሻለ: 18:34 12.02.2026) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአህጉሪቱ ራስ መር የመሠረተ ልማት ግንባታ ምሳሌ ነው ሲሉ አወደሱ
በኅብረቱ የመሠረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽነር ሌራቶ ማታቦጅ፤ በአኅጉሪቱ ያለውን የመሠረተ ልማት ጉድለት ለመሙላት እና ሀብትን ለማሰባሰብ ኢትዮጵያ በራስ አቅም ዕውን ያደረገችው ይህ ግድብ ተምሳሌታዊ የልማት ስኬት ነው ብለዋል፡፡
“ኢትዮጵያ ከተለያዩ የሀገር ውስጥ ምንጮች ሀብት በማሰባሰብ የገነባችው መሠረተ ልማት በሌሎችም ሊቀሰም የሚገባው ነው” ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
በዓለም አቀፍ ደረጃ የገንዘብ ዋጋ እጅግ እየናረ መምጣቱ አኅጉራዊ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በፋይናንስ ለመደገፍ ትልቅ ፈተና እየሆነ እንደሚገኝም አስገንዝበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X