https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት እና በአፍሪካ የዕዳ ጫና ላይ ማሻሻያ ሊደረግ እንደሚገባ ሌጆን ምፖትጃና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ካደጉት ሀገራት ጋር... 12.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-12T18:03+0300
2026-02-12T18:03+0300
2026-02-12T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3225757_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_5fc458c778959825beff681600705dca.jpg
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት እና በአፍሪካ የዕዳ ጫና ላይ ማሻሻያ ሊደረግ እንደሚገባ ሌጆን ምፖትጃና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ካደጉት ሀገራት ጋር ሲነጻጸር የአፍሪካ ሀገራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የሚበደሩት በከፍተኛ ወለድ ነው። ያም ለኢኮኖሚ ዕድገታችን ትልቅ እንቅፋት ሆኗል። ኢኮኖሚያችንን ከመገንባት ይልቅ ገንዘባችንን ዕዳ መክፈል ላይ እንድናፈሰው አድርጎናል" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-02-12T18:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3225757_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_55811dbe1283948a6019fe6f256ce30a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
18:03 12.02.2026 (የተሻሻለ: 18:14 12.02.2026) አፍሪካ በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት ታሪካዊ ግፍ እየተፈጸመባት ነው - የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በዓለም የፋይናንስ ሥርዓት እና በአፍሪካ የዕዳ ጫና ላይ ማሻሻያ ሊደረግ እንደሚገባ ሌጆን ምፖትጃና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ካደጉት ሀገራት ጋር ሲነጻጸር የአፍሪካ ሀገራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት የሚበደሩት በከፍተኛ ወለድ ነው። ያም ለኢኮኖሚ ዕድገታችን ትልቅ እንቅፋት ሆኗል። ኢኮኖሚያችንን ከመገንባት ይልቅ ገንዘባችንን ዕዳ መክፈል ላይ እንድናፈሰው አድርጎናል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X