https://amh.sputniknews.africa/20260212/3225480.html
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን ይፋ አደረገ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን ይፋ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን ይፋ አደረገቦንቻር የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ውጤታማነቱ በሙከራ እንደተረጋገጠ እና ለአፈር ማዳበሪያ የሚወጣውን 52 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስቀር ዩኒቨርስቲው... 12.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-12T17:32+0300
2026-02-12T17:32+0300
2026-02-12T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3225326_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_bc45ffcdabc93cfc256fd3151b9ec75c.jpg
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን ይፋ አደረገቦንቻር የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ውጤታማነቱ በሙከራ እንደተረጋገጠ እና ለአፈር ማዳበሪያ የሚወጣውን 52 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስቀር ዩኒቨርስቲው አስታውቋል፡፡“ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባው ማዳበሪያ በዓለም ገበያ ዋጋው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ እና ክምችቱም እጅግ እየተመናመነ በመሆኑ ሀገር በቀል መፍትሄ ያስፈልጋል በሚል ወደ ሥራ ገብተናል” ሲሉ የጅማ ዩኒቨርስቲ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ውስጥ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ሚልኪያስ አህመድ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ከተለያዩ የእንሣት አጥንቶች የሚመረተው ማዳበሪያ፤ ለሰብል ከሚሰጠው ጠቀሜታ በተጨማሪ በአፈር ውስጥ የሚገኘውን አሲድ ለማሻሻል ጠቃሚ ሆኖ መገኘቱን ገልፀዋል፡፡በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3225326_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_9b78f7417bcae409718757fed9e339ff.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን ይፋ አደረገ
17:32 12.02.2026 (የተሻሻለ: 17:34 12.02.2026) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን ይፋ አደረገ
ቦንቻር የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ውጤታማነቱ በሙከራ እንደተረጋገጠ እና ለአፈር ማዳበሪያ የሚወጣውን 52 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስቀር ዩኒቨርስቲው አስታውቋል፡፡
“ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባው ማዳበሪያ በዓለም ገበያ ዋጋው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣ እና ክምችቱም እጅግ እየተመናመነ በመሆኑ ሀገር በቀል መፍትሄ ያስፈልጋል በሚል ወደ ሥራ ገብተናል” ሲሉ የጅማ ዩኒቨርስቲ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ውስጥ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ሚልኪያስ አህመድ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
ከተለያዩ የእንሣት አጥንቶች የሚመረተው ማዳበሪያ፤ ለሰብል ከሚሰጠው ጠቀሜታ በተጨማሪ በአፈር ውስጥ የሚገኘውን አሲድ ለማሻሻል ጠቃሚ ሆኖ መገኘቱን ገልፀዋል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X