https://amh.sputniknews.africa/20260212/3224789.html
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ፣ የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ፣ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳዪሺሚዬ፣ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት... 12.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-12T16:50+0300
2026-02-12T16:50+0300
2026-02-12T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3223608_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_5e58d0b4df1f633ca7a47c01ef977f3d.jpg
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ፣ የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ፣ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳዪሺሚዬ፣ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን፣ የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ፣ የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሊፖ እና የሌሴቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኒፆሜ ማጃራ እስካሁን በአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና የደረሱ መሪዎች ናቸው፡፡ መሪዎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አቀባበል ተድርጎላቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3223608_46:0:755:532_1920x0_80_0_0_b1af95609dd1c58884a77d367cdfd0b0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ
16:50 12.02.2026 (የተሻሻለ: 16:54 12.02.2026) የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ
የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ፣ የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ፣ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳዪሺሚዬ፣ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን፣ የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ፣ የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሊፖ እና የሌሴቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኒፆሜ ማጃራ እስካሁን በአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና የደረሱ መሪዎች ናቸው፡፡
መሪዎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አቀባበል ተድርጎላቸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X