በዓለም አቀፍ ሥርዓት የአፍሪካን አስፈላጊነት ለማረጋገጥ የትብብር መንፈሳችንን ዳግም ማነቃቃት አለብን - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

በዓለም አቀፍ ሥርዓት የአፍሪካን አስፈላጊነት ለማረጋገጥ የትብብር መንፈሳችንን ዳግም ማነቃቃት አለብን - የሴራሊዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

በአፍሪካ ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ሀገራት በአንድነት እና አጋርነት መሥራት እንዳለባቸውም ቲሞቲ ሙሳ ካብኣ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አስገንዝበዋል።

የሴራሊዮን ከፍተኛ ዲፕሎማት፤ ለግጭት መንስኤ የሆኑ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለማስወገድ የጋራ ትብብር አስፈላጊ ነው በማለት፤ እንደ ስፑትኒክ አፍሪካ ያሉ ሚዲያዎች ለሚጫወቱት ሚና እውቅና ሰጥተዋል፡፡

"አሁንም በአሮጌው የፋይናንስ ሥርዓት ላይ ነው ቆመን ያለነው። የምንጠይቀው ፍትሐዊነት፣ እኩልነት እና ከአፍሪካ ኅብረት አጀንዳ 2063 ጋር የሚጣጣም ልማት እንዲረጋገጥ ብቻ ነው" ሲሉም ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0