የዘለንስኪ አገዛዝ ከውይይት ይልቅ የጦር መሣሪያ ማሟልት እና ግጭቱን መቀጠል ላይ ትኩረት አድርጓል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዘለንስኪ አገዛዝ ከውይይት ይልቅ የጦር መሣሪያ ማሟልት እና ግጭቱን መቀጠል ላይ ትኩረት አድርጓል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የዘለንስኪ አገዛዝ ከውይይት ይልቅ የጦር መሣሪያ ማሟልት እና ግጭቱን መቀጠል ላይ ትኩረት አድርጓል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.02.2026
ሰብስክራይብ

የዘለንስኪ አገዛዝ ከውይይት ይልቅ የጦር መሣሪያ ማሟልት እና ግጭቱን መቀጠል ላይ ትኩረት አድርጓል - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

ማሪያ ዛካሮቫ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ም/ፕሬዝዳንቷ ካጃ ካላስ ከዩክሬን ጉዳይ ጋር በተያይዘ በሩሲያ ላይ ቅድመ ሁኔታዎችን ለመጣል ማሰቧ፤ ኅብረቱ ግጭቱ እንዳይቆም ፍላጎት እንዳለው የሚያረጋግጥ ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት ኪዬቭ በዩክሬን ግጭት አፈታት ላይ ድርድር እንዳታደርግ እንቅፋት እየሆነ ያለው የአውሮፓ ኅብረት ነው፡፡

በኩባ ያለው ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ነው፤ ዲፕሎማቶች ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ግንኙነት እያደረጉ ነው፡፡

የማክሮንን ከሩሲያ ጋር ወደ ውይይት የመመለስ ፍላጎት በተመለከተ፤ ሞስኮ ውይይትን በጭራሽ ውድቅ አድርጋ አታውቅም፡፡ ነገር ግን እስካሁን ፓሪስ ከቃላት ባለፈ ወደ ተግባር አልተሸጋገረችም፡፡

ሩሲያ በትራምፕ የ "ሰላም ቦርድ" የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ አትወከልም፤ ሞስኮ ስለ ድርጅቱ ያላትን አቋም መቅረጿን ቀጥላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0